በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪቃ ሕብረት ኦሮሚያ ዉስጥ ያለዉን ሁኔታ እየተከታተለ ነዉ


የአፍሪቃ ሕብረት ኦሮሚያ ዉስጥ ያለዉን ሁኔታ እየተከታተለ ነዉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:31 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የአፍሪቃ ሕብረት የፖለቲካ ጉዳዮች ኮሚሽነር ዶክተር አይሻ አብዱላሂ ዛሬ ለጋዜጠኞች ሲናገሩ በኦሮሚያ ክልል ስላለዉ ሁኔታ ሰፊ ዲፕሎማሳዊ ስራ እየተሰራ መሆኑን አስረድተዋል።

XS
SM
MD
LG