በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጣይቱ ሆቴል ታሪክ ጋዜጠኛ ጳውሎስ ኞኞ - 'አጤ ምኒልክ' በሚለው መጽሃፉ ላይ እንደገለጸው።


የጣይቱ ሆቴል ታሪክ ጋዜጠኛ ጳውሎስ ኞኞ - 'አጤ ምኒልክ' በሚለው መጽሃፉ ላይ እንደገለጸው።
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:44 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

“በ1900 ዓ/ም ጥቅምት25 ቀን ምኒልክ በአዲስ አበባ ያሉ ዲፕሎማቶችንና የውጭ አገር ሰዎችን ጋብዘው ሆቴሉን አስመረቁ። በኋላ ግን እንደ አገር አባባል ጣይቱ እጅ የሚያስቆረጥም ወጥ እያሠሩ ገበያ ቢጠብቁ ጠፋ። እንኳን ምግብ መብላት ከግሪኮቹ ሻይ ቤት ገብቶ ሻይ መጠጣት ነውር ነበረና: ጣይቱ ጠዋት የሚያሠሩት ወጥ ለሠራተኞቹ የማታ ራት ይሆን ጀመር።”

XS
SM
MD
LG