No media source currently available
የደቡብ ሱዳን የአማጽያን መሪ ሪያክ ማቻር ፕረዚዳንት ሳልቫ ኪር በሀገሪቱ 28 ከፍላተ ሀገር እንዲኖሩ ለማደረግ ማቀዳቸውን በመቃወም ጉዳያቸውን ለአፍሪካ ህብረት ለማቅረብ ወስነዋል።