No media source currently available
በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ሳማንታ ፓወር ባለፈው ቅዳሜ አዲስ አበባ ተገኝተው ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ጋር በአካባቢያዊና በኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፤ የሲቪል ማኅበረሰብ ተጠሪዎችንም አነጋግረዋል፡፡