No media source currently available
የኤርትራው ፕሬዚደንት አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ መንግሥታቸው በልዩ ልዩ የአገር ውስጥ ጉዳዮች ዙሪያ በሚከተላቸው ፖሊሶዎች ላይ ማብራሪያና ገለጻ አደረጉ። የፕሬዚደንቱ ገለጻና ማብራራያ ባለፈው 2015 ዓ.ም. የተገኙ የልማት ዕድገቶችና ውጤቶችን እንዲሁም በአሁኑ 2016 ዓ.ም. የተያዙ ዕቅዶችንም እንለሚያጠቃልል ተነግሯል።