በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሃዋሳ ከተማ የመሬት ነዉጥ መሰማቱ ተዘገበ


በሃዋሳ ከተማ የመሬት ነዉጥ መሰማቱ ተዘገበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:55 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በሬክተር የምድር ንዝር መለኪያ 4.3 ያስቆጠረ የመሬት ነዉጥ ባለፈዉ እሁድ ምሽትና ሰኞ ጥዋት በሃዋሳ ከተማ መሰማቱ ተዘገበ። የምድር ነዉጡ በሰዉ ሆነ በንብረት ላይ ጉዳት አላደረሰም ተብሏል። ለኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮሮሬሽን ትንታኔ የሰጡ የአድስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከርሰ-ምድር ጥናት ምሁርን መግለጫ ተንተርሶ እስክንድር ፍሬዉ ዘግቧል።

XS
SM
MD
LG