በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በወልቃይት ህዝብ ማንነቱ ዙሪያ የተጠናቀረ ዝግጅት


በሰሜን ኢትዮጵያ ሁመራ ምእራባዊ ዞን ወልቃይት የሚኖሩ ወገኖች ”የወልቃይት ሕዝብ የአማራ ብሄርተኝነት የማንነት ጥያቄ” የሚል 20 አባላት ያሉት ኮሚቴ መስረተዉ ፣ አማራ እንጂ የትግራይ ተወላጆች አይደለንም፣ ሕወሃት በኢትዮጵያ ስልጣን ሲቆጣጠር በጦር ድል መቶ አካባቢዉን ጠቀለለ እንጂ ይላሉ።

XS
SM
MD
LG