በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዓለም አቀፍ የወንጀል ችሎት የቀድሞ የኡጋንዳ አማጽያን አዛዥ ጉዳይን እየሰማ ነው


ዓለም አቀፍ የወንጀል ችሎት የቀድሞ የኡጋንዳ አማጽያን አዛዥ ጉዳይን እየሰማ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:30 0:00

ዓለም አቀፍ የወንጀል ችሎት LRA በሚል አሕጽሮት የሚታወቀው የጌታው ተከላካይ ሰራዊት የተባለው የኡጋንዳ አማጽያን ቡድን አዛዥ የነበረው Dominic Ongwen ን ለፈርድ ለማቅረብ የሚያስችል በቂ ማስረጃ ይኖር እንደሆነ በሚያዳምጥበት በአሁኑ ወቅት በሰሜን ኡጋንዳ የፍትህና የሰላም ጉዳይ እያነጋጋረ እንደሆነ ዘጋብያችን Lizaneth Paulat ከካምፓላ በላከችው ዘገባ ጠቅሳለች።

XS
SM
MD
LG