በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ወደ አውሮፓ ለመፍለስ መንገድ ሲገቡ ለከፉ የወሲብ ጥቃቶች ይጋለጣሉ


ወደ አውሮፓ ለመፍለስ መንገድ ሲገቡ ለከፉ የወሲብ ጥቃቶች ይጋለጣሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:01 0:00

“አንዳንዴ ሴቶች የፍልሰት ጉዟቸውን ዳር ለማድረስ ከእነኚህ ሕገ ወጥ አስተላላፊዎች ጋር ወሲብ እንዲፈጽሙ ይገደዳሉ። የነበራቸውን ገንዘብ ያጡና የሚጠየቁትን ከበድ ያለ ክፍያ ለማሟላት ራሳቸውን እስከ መሸጥ የሚገደዱባቸው ሁኔታዎች ተመዝግበዋል።” ዊልያም ስፒንድለር(William Spindler) የመንግስታቱ ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ጽ/ቤት፤ ቃል አቀባይ።

XS
SM
MD
LG