በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቡሩንዲ መንግሥት የ.ተ.መ.ድ. አባላት ጉብኝት እንዳስደሰተው አስታወቀ


የቡሩንዲ መንግሥት የ.ተ.መ.ድ. አባላት ጉብኝት እንዳስደሰተው አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:02 0:00

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት አባላት በቡጁምቡራ ጉብኝት ማድረጋቸው እንዳስደሰተው የቡሩንዲ መንግሥት አስታወቀ። የፕሬዘዳንቱ የፒየሬሬ ንኩሩንዚዛ (Pierre Nkurunziza) ከፍተኛ አማካሪ ዊሊ ንያሚትዌ (Willy Nyamitwe) ሲናገሩ፥ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የቡሩንዲን ቀውስ አስመልክቶ ይነገረው የነበረው ሁሉ ሃሰት መሆኑን የዓለሙ ድርጅት ልዑካን ቡድን በሥፍራው ተገኝቶ ማጣራት ይችላል ብለዋል።

XS
SM
MD
LG