በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በተ.መ.ድ የተሸመገለ የብሔራዊ አንድነት መንግሥት ሊቢያ ውስጥ ተቋቋመ


በተ.መ.ድ የተሸመገለ የብሔራዊ አንድነት መንግሥት ሊቢያ ውስጥ ተቋቋመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:47 0:00

ሊቢያ ውስት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የተሸመገለ የብሔራዊ አንድነት መንግሥት መቋቋሙን ገና እየተውተረተረ ያለው ፕሬዚደንታዊ ምክር ቤት ሸንጎ አስታወቀ። የተቋቋመው መንግሥት የረጅም ጊዜው አምባ ገነን ሞአመር ጋዳፊ ከተወገዱበት ጊዜ አንስቶ ሀገሪቱ ለበርካታ ዓመታት የወረሳትን ብጥብጥ ለማክተም የታለመ መሆኑ ተነግሯል። የሀገሪቱ ተቀናቃኝ አስተዳደሮች ሰላሳ ሁለት አባላት ያሉት ካቢኔ ለማቋቋም ተስማምተናል ብለዋል።

XS
SM
MD
LG