No media source currently available
ሰሜን ምዕራብ ፓኪስታን በሚገኝ ዩኒቨርስቲ ዛሬ ረቡዕ አጥቂዎች ተኩስ ከፍተውና ቦምብ አፈንድተው ቢያንስ ሃያ አንድ ሰዎች መግደላቸው ተገለጠ። ብዙዎች መቁሰላቸውን የሀገሪቱ ባለስልጣናትና የሆስፒታል ምንች ገልጸዋል።