በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ምን ዓይነት የጥምቀት ትዝታ አለዎ?


ዛሬ ጥር 11 ቀን 2008 ዓ.ም. ጥምቀት ነው። ይህም የእየሱስ ክርስቶስ በመጥምቁ ዮሓንስ እጅ በዮርዳኖስ ባሕር መጠመቁን የሚያስታወስ ዓመታዊ በዐል ሲሆን በኢትዮጵያ በብሔራዊ ደረጃ ይከበራል።

XS
SM
MD
LG