በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስምንት ኤርትራውያን በቆላ ንዳድ በሽታ አንጎላ ውስጥ መሞታቸው ተገለጠ


ስምንት ኤርትራውያን በቆላ ንዳድ በሽታ አንጎላ ውስጥ መሞታቸው ተገለጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:04 0:00

በቅርቡ አንጎላ ውስጥ ምንነቱ በውል ባልታወቀ በሽታ ከሞቱ ሰዎች መካከል ስምንቱ ኤርትራውያን መሆናቸው ተገለጠ። ሰሎሞን ገብረ ሥላሴ የተባሉ በዋና ከተማዋ ሉዋንዳ የሚኖሩ ኤርትራዊ ነጋዴ ሌቪኦኤ ሲናገሩ የሞቱት ሰዎች በሙሉ በወባ መሰል ሃይለኛ ትኩሳት ተጠቅተው ነበር።

XS
SM
MD
LG