በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአል-ሸባብ ተዋጊዎች በኬንያ ጥቃት ከማድረሳቸው በፊት ማስጠንቀቂያ ደርሶ ነበር


የአል-ሸባብ ተዋጊዎች በኬንያ ጥቃት ከማድረሳቸው በፊት ማስጠንቀቂያ ደርሶ ነበር
please wait

No media source currently available

0:00 0:00:59 0:00

ባለፈው ዓርብ ሶማሊያ ጌዶ ክፍለ ሀገር ውስጥ የአል-ሸባብ ተዋጊዎች የደመሰሱት የኬኒያ ክፍለ ጦር ጥቃት እንደሚደርስ ማስጠንቀቂያ ደርሶት እንደነበር አንድ የሶማሊያ ጄነራል ተናገሩ። የሶማሊያ ጦር ሰራዊት የጌዶ ክፍለ ሀገር አዛዥ የሆኑት ጄነራል አባስ ኢብራሂም ጉሬይ ለቪኦኤ የሶማሊኛ አገልግሎት በሰጡት ቃል የኬንያው ጦር አዛዥ የመጀመሪያው ጥይት ከመተኮሱ ጥቂት ሰዓታት ቀደም ብሎ ሊያጠቋችሁ ነው ተብሎ ተነግሩዋቸው ነበር ብለዋል።

XS
SM
MD
LG