No media source currently available
ምሥራቃዊ ዴሞክራቲክ ኰንጎ ሬፓብሊክ ውስጥ የተፈናቃዮች መጠለያ የነበረው ካምፕ መዘጋቱን ፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ እርዳታ ማስተባበራ ቢሮ አወገዘ። መጠለያው በድንገት በመፍረሱና በመዘጋቱ፣ በብዙ ሺህዎች የምቆጠሩ ተፈናቃዮች ሜዳ ላይ መፍሰሳቸውንም፣ የድርጅቱ የሰብዓዊ ርዳታ ማስተባበሪያ ቢሮ አመልክቷል።