No media source currently available
በኦሮሚያ ክልል አሁንም ግድያና እስራት እየተካሄደ ነዉ ሲሉ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር ተናገሩ። በኦሮሚያ በሚገኙ የዩኒቨርሲቲ ቅጥር ጊቢ ወታደሮች መስፈራቸዉንም አስታወቁ። መንግስት በበኩሉ በአሁኑ ወቅት በኦሮሚያ ሰላም ሰፍኗል፥ ጸረ ሰላም ናቸው፤ የሚላቸዉንም ሃይሎች ህዝቡ እየታገላቸዉ ነዉ ይላል። መለስካቸዉ አመሃ ዝርዝሩን ከአዲስ አበባ ዘገባ ልኳል ከዚህ በታች ካለው የስምጽ ፋይል ያዳምጡ።