በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የምግብ ዋስትና ፕሮግራም ከኢትዮጵያ ገጠሮች ወደ ከተሞች መጥቷል

  • እስክንድር ፍሬው

በአስቸጋሪ ድህነት ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች ድጋፍ የሚያገኙበት የምግብ ዋስትና ፕሮግራም ከኢትዮጵያ ገጠሮች ወደ ከተሞች መጥቷል። በመጪው ሃምሌ ወር ለሚጀመረው የከተማ ውስጥ ድህነት ማስወገጃ ፕሮግራሞች የሶስት መቶ ሚሊዮን ዶላር ብድር ስምምነት ዛሬ በኢትዮጵያ መንግስት እና በዓለም ባንክ መካከል ተፈርሟል። እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበባ ያጠናቀረው ዘገባ ዝርዝሩን ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG