No media source currently available
የምግብ ማስፈራሪያ እንደአሜሪካዊያን የሚወርድበት የለም። ሰዉም በአብዛኛው ጠርጣራና ፈሪ ነው - ወደ አፉ በሚወስደው ላይ። በርግጥ የደፋሩም ቁጥር ጥቂት አይደለም። ለጤናዎ ያዳምጡት ።