በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ርዳታ የያዙ መኪናዎች ዛሬ ወደ ሶስት የሶሪያ ከተሞች ተንቀሳቅሰዋል


ርዳታ የያዙ መኪናዎች ዛሬ ወደ ሶስት የሶሪያ ከተሞች ተንቀሳቅሰዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:13 0:00

ምግብ፣ መድሃኒት እና የብርድ ልብሶች የያዙ በአጀብ ተጉዋዥ የጭነት መኪናዎች ዛሬ ሰኞ ወደ ሶስት የሶሪያ ከተሞች ተንቀሳቅሰዋል። በመንግሥት ሃይሎችና በሽምቅ ተዋጊዎች ውጊያ በተጠመዱት ከተሞች ህዝቡ ለከባድ ችግር ተጋልጧል። ርዳታዎቹ ሊባኖስ ድንበር አጠገብ ወዳለችው ማዳያ ከተማና ቱርክ ወሰን ላይ ኢድሊብ ክፍለሀገር ወዳሉት ፉዋ እና ካፍራያ ከተሞች ይደርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል።

XS
SM
MD
LG