ጂቡቲ ከኢራን ጋር የነበራትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋርጣለች
- ሰሎሞን ክፍሌ
ጂቡቲ ቴህራን በሚገኘው የሳዑዲ አረቢያ ኤምባሲ ላይ የደረሰውን ጥቃት ተከትሎ ከኢራን ጋር የነበራትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋርጣለች። ጂቡቲ፥ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና በዓለምአቀፍ ትብብር ቃል አቀባይዋ በኩል ትላንት ባወጣችው መግለጫ፥ የመንግሥቱ ቃል አቀባይ በቴህራንና በማሻድ(Mashhad) የደረሱትን ጥቃቶ በከፍተኛ ደረጃ አውግዟል ብሏል። ኢራን ዓለምአቀፍ ዲፕሎማሲያዊ ግዴታዎቿን ማክበር ይጠበቅባታል ሲልም መግለጫው አክሏል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025የባለ ሥልጣናት መፈታት ለደቡብ ሱዳን ውጥረት መርገብ ቁልፍ ጉዳይ ነው ተባለ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት በዶ.ር ደብረ ጽዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን ወቀሰ
-
ማርች 14, 2025አይኤምኤፍ እና ኢትዮጵያ በዋጋ ግሽበት ትንበያ ተለያዩ
-
ማርች 13, 2025የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሦስት አባላቱ መታሰራቸውን አስታወቀ
-
ማርች 12, 2025የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የፌደራል መንግሥቱን ጣልቃ ገብነት ጠየቀ
-
ማርች 12, 2025በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ያገለገሉ 800 ሠራተኞች መታዳቸውን ገለጹ