No media source currently available
በባለሥልጣናትና የሃገር ውስጥ ዜና ዘገባዎች መሠረት፥ ዛሬ ምዕራብ ሊቢያ ውስጥ ግዙፍ ፈንጂ የተጠመደበት መኪና በአንድ የፖሊሶች ማሰልጠኛ ማዕከል ላይ ባደረሰው ጥቃት፥ በትንሹ ለ50 ሰዎች መገደልና ለሌሎች በርካቶች መጎዳት ምክንያት ሆኗል።