No media source currently available
በዋና ከተማ ያዉንዴ የሚገኝ ፓሊስ ጣቢያ በመቶዎች የሚቆጠሩ የካሜሩን ወጣቶች አጥቅተዉ ቢያንስ አንድ ሰዉ ሲሞት አያሌ ቆስለዋል። የወጣቶቹ ተቃዉሞ የአገሪቱ ፖሊሶች ያለአግባብ ሃይል በመጠቀም የሰብአዊ መብቶችን ይጥሳል የሚል ነዉ።