No media source currently available
በኬንያ የሚገኘዉ የዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት (UNHCR) ቅርንጫፍ ቢሮ በሰሜን ኬንያ ተይዘዉ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ያሉት ጥገኝነት ፈላጊ የኢትዮጵያ ዜጎች መብታቸዉን እንዲከበር ጠየቀ።