No media source currently available
ጀርመን፣ ባለፈው ዓመት (2014 መኾኑ ነው) ወደ 1.1 ሚልዮን (Million) ሰዎች በፍልሰተኛነት ድንበሯ ላይ መመዝገባቸውን ገለጸች። ጀርመን ዛሬ ረቡዕ ይህንኑ በአኃዝ ስታስቀምጥ፣ 428,468 ሰዎች የሦርያውን የርስ በርስ ጦርነት በመሸሽ የፈለሱ ሲሆኑ፣ ይህም ወደ ጀርመን ከገቡት መካከል ከፍተኛውን ቁጥን የያዘ መሆኑ ተመልክቷል።