No media source currently available
የባንግላዴሽ የእምስልምና ፓርቲ መሪ፣ ሃገሪቱ ከፓኪስታን ጋር እአአ በ1971 ባካሄደችው የነፃነት ውጊያ ወቅት የነበራቸውን ሥልጣን መከታ በማድለግ በፈጸሙት ወንጀሎች የተከሰሱት እአአ ባለፈው ዓመት ጥቅምት ወር 2014 ላይ ነው።