No media source currently available
ሦርያ ውስጥ የሚገኙ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች እንዳስታወቁት፣ እራሱን እስላማዊ መንግሥት ብሎ የሚታወቀው ነውጠኛ ቡድን፣ ለመጀመራ ጊዜ አንዲት ሴት ጋዜጠኛን ገደለ። ሰለባዋ፣ በአይስስ(ISIS) ቁጥጥር ስር ከሚገኝ ክልል ሆኖ ነበር በነፃ ጋዜጠኛነት ትዘግብ የነበረችው።