No media source currently available
ሳውዲ አረቢያ በቅርቡ በበርካታ ሰዎች ላይ የፈጸመችው የሞት ቅጣት ዓለም አቀፍ ውግዘት አስከትሏል። ታዋቂ የሺያ ሃይማኖት መሪውን ጨምሮ አርባ ሰባት ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ በበርካታ ሙስሊም ሃገሮች በሳውዲ ንጉሣዊ ቤተሰብ ህዝባዊ ተቃውሞ ሰልፍ ተካሂዷል።