No media source currently available
እሥላማዊ መንግሥት ነኝ የሚለው ቡድን አጥፍቶ ጠፊዎች ሰሜናዊ ሊብያ ውስጥ በሚገኝ አንድ የነዳጅ ማውጫ ተቋም ላይ ዛሬ፤ ሰኞ ጥቃት ማድረሣቸው ተገለፀ፡፡ ይሁንና አጥቂዎቹ በቶሎ መባረራቸውን የጦር ኃይል ባለሥልጣናት አስታውቀዋል፡፡