No media source currently available
እራሱን እስላማዊ መንግሥት የሚለው ቡድን አማጽያን፣ በኢራቅ ወታደሮችና በትብብር በሚገኙ የጎሣ ተዋጊዎችን ላይ በምዕራባዊቷ ሃዲታል (Hadithal) ከተማ ዛሬ ሰኞ ባካሄዱት ጥቃት ቢያንስ 11 ገድለው ሌሎች በርካታ አቆሰሉ።