No media source currently available
የቀድሞው የተቃዋሚ መሪና የኡማ (Umma) ፓርቲ ምክትል ፕሬዘዳንት የሰይዲግ አል መሃዲ (Sadig al-Mahdi) ማርያም አል መሃዲ (Mariam al-Mahdi) ባሁኑ ወቅት ሱዳን ውስጥ እየተካሄደ ያለው ድርድር ለሁሉም አመቺ አይደለም ሲሉ በመተቸት ይቃወማሉ።ጄምስ ባቲ (James Butty) አጭር ዘገባ አጠናቅሮ የላከውን ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል።