No media source currently available
የሩዋንዳ ፕሬዚደንት ፖል ካጋሜ እ አ አ በ2017 ዓ. ም. ለሶስተኛ የስልጣን ለመወዳደር እንደሚፈልጉ አስታወቁ። ካጋሜ ይህን ያስታወቁት በህገ መንግሥት ማሻሻያ ላይ ከኣንድ ሳምንት በፊት በተካሄደው ውሳኔ ህዝብ የተሰጠው ድምጽ እንዲወዳደሩ ከፈቀደላቸው በኋላ መሆኑ ነው።