ዩናይትድ ስቴትስ የጋዜጠኞችን መታሠር አወገዘች


ዩናይትድ ስቴትስ የጋዜጠኞችን መታሠር አወገዘች

No media source currently available

የኢትዮጵያ መንግሥት በእሥር ላይ የሚገኙትን ጋዜጠኞችን እና ሃሳብን በመግለፅ ነፃነታቸው በመጠቀማቸው ምክንያት የታሠሩትን ሌሎች ሰዎች በሙሉ እንዲፈታ፤ ፀረ-ሽብር አዋጁንም የተቃውሞ ድምፅ ማፈኛ አድርጎ ከመጠቀም እንዲቆጠብ ዩናይትድ ስቴትስ አሳሰበች።

XS
SM
MD
LG