No media source currently available
ቡርኪና ፋሶ የቀድሞ ፕረዚዳንት ብሌይስ ኮምፓኦሬ (Blaise Compaore) አጋር የነበሩትና በኋላ ተቃዋሚያቸው የሆኑትን ሳሊፍ ዲያሎን (Salif Diallo)የብሄራዊ ሸንጎ ሊቀመንበሩዋ አድርጋ መርጣለች።