በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ ቀንድ ሀገሮች ለፍልሰተኞች የተመደበውን የእርዳታ ገንዘብ ለመቋደስ የመጀመሪያዎቹ ናቸው

የአፍሪካ ቀንድ ሀገሮች ለፍልሰተኞች የተመደበውን የእርዳታ ገንዘብ ለመቋደስ የመጀመሪያዎቹ ናቸው
please wait
Embed

No media source currently available

0:00 0:06:34 0:00

የአውሮፓ ኅብረት የመደበውን የእርዳታ ገንዘብ ባለፈው ዓመት በብዙ ሺህ የተቆጠሩ ፍልሰተኞች ወደ አውሮፓ እንዲጎርፉ ያደረገውን ሥርወ-ምክንያት ለመዋጋት ነው። በርካታ የአፍሪካ ቀንድ ሀገሮች የአውሮፓ ኅብረት የመደበውን የእርዳታ ገንዘብ ለመቋደስ የመጀመሪያዎቹ ይሆናሉ።

XS
SM
MD
LG