No media source currently available
በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ታስረው ፣ጉዳያቸው ለአንድ ዓመት ከአምስት ወር በላይ ሲታይ ቆይቶ ከአንዱ በስተቀር መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነጻ እንዲሰናበቱ ተብሎ ከሁለት ወራት በፊት ተወስኖላቸው የነበሩት አምስቱ የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ይግባኝ ተጠየቀባቸው፡፡