በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮሚያ ክልል የሟቾች ቁጥር ከ85 በላይ መድረሱ ተሰማ


በኦሮሚያ ክልል የሟቾች ቁጥር ከ85 በላይ መድረሱ ተሰማ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:37 0:00

በኦሮሚያ ክልል የሟቾች ቁጥር ከ85 በላይ መድረሱ ተሰማ። በመንግሥት በኩል በዚህ እረገድ (አምስት ናቸው ከሚለው ሌላ) የተሰጠ አዲስ መረጃ የለም። የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኰንግሬስ አባላት እየታሰሩ መሆናቸውም ተገለጸ። የኦፌክ ዋና ጸሓፊ በግል የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣቸውም ተገልጧል። መለስካቸው አምሃ ዘገባ ልኳል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG