No media source currently available
አፍጋኒስታን ውስጥ አንድ አጥፍቶ ጠፊ ባደረሰው ጥቃት 6 የሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን ሀገሮች (NATO) ወታደሮች እንደተገደሉ ሶስት ደግሞ እንደቆሰሉ አረጋግጧል።