ደቡብ ሱዳን የአማጽያኑን ቀዳሚ ቡድን የመጀመርያ አባላት ለመቀበል እየተዘጋጀች ነው


ደቡብ ሱዳን የአማጽያኑን ቀዳሚ ቡድን የመጀመርያ አባላት ለመቀበል  እየተዘጋጀች ነው

No media source currently available

የደቡብ ሱዳን ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የቆየውን የአማጽያኑን ቀዳሚ ቡድን የመጀመርያ አባላት ለመቀበል እየተዘጋጀ መሁኑ አስታውቋል። የአሜሪካ ድምጽ ጄምስ ባቲ ያቀረበውን ዘገባ ቆንጂት ታየ አጠናቅራዋለች ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG