በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰሜን ጎንደር በቅማንት ብሔረሰብ አባሎችና በአማሮች መካከል ግጭት በመከሰቱ የበርካታ ሰዎች ህይወት ጠፍቷል


ሰሜን ጎንደር በቅማንት ብሔረሰብ አባሎችና በአማሮች መካከል ግጭት በመከሰቱ የበርካታ ሰዎች ህይወት ጠፍቷል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:02 0:00

በሰሜን ጎንደር እና አካባቢው በቅማንት ብሔረሰብ አባሎችና በአማሮች መካከል ግጭት መከሰቱና የበርካታ ሰዎች ህይወት መጥፋቱ ትላንት ባስተላለፍነው ዝግጅት ማሰማታችን ይታወሳል። ዛሬ ደግሞ የችግሩ ሰላባ ከሆኑት መካከል አንድ ሰማቸን ለመግለጽ ያልፈለጉ የትግራይ ተዋላጅን አነጋግረናል። ያነጋገራቸው ባልደረባችን በትረ-ስልጣን ነው። አዳነች ፍሰሀየ ታቀርበዋለች።

XS
SM
MD
LG