No media source currently available
ጸረ አይስስ (ISIS) ዘመቻው እየተፋፋመ መሆኑ ተዘገበ። ይህን ይፋ ያደረገችው ሳውዲ አረቢያ በዘመቻው የተባበሩ አገሮች ቁጥር 34 አገሮች መሆኑን አመልክታለች።