በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦሮሚያ ከተሞች፤ የተቃውሞው ሰልፎችና ሌሎች ያልተጠበቁ አደጋዎች ሥጋት


የኦሮሚያ ከተሞች፤ የተቃውሞው ሰልፎችና ሌሎች ያልተጠበቁ አደጋዎች ሥጋት
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:12 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

“...እስካሁን ድረስ በሰላም (ኦሮምያ ውስጥ) አብረን የኖርን ሰዎች አማራውም፥ ትግሬውም፥ ወላይታውም ሆነ ሁሉም የሚያጋጨን ምንም የለም። ጥያቄው የጋራ ነው። የምሄደው ለዲሞክራሲና ለነጻነታችን ነው።... የእርስ በእርስ ግጭት ለሃገርም ለወገንም (የሚያመጣው) ምንም ጥቅም የለም። ጥያቄውንም አይመልስም።” አቶ በቀለ ነጋ፥ የኦሮሞ ፌድራላዊ ኮንግሬስ ዋና ጸሃፊ።

XS
SM
MD
LG