No media source currently available
የዜጎችን ሁንተናዊ የኑሮ ሁኔታ የሚገመግመው ዓመታዊ የሰብዓዊ ልማት ሪፖርት ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ይፋ ተደርጓል። ኢትዮጵያ ከ188 ሃገሮች 174ኛ፣ ኤርትራ ደግሞ 186ኛ መሆናቸው በሪፖርቱ ተጠቅሷል። እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበባ ተጨማሪ ዘገባ ልኮልናል ከድምጽ ፋይሉ ያዳምጡ።