No media source currently available
የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ኢዴፓ ባወጣው መግለጫ በአሁኑ ጊዜ በሃገሪቱ በተለያዩ ክፍሎች የተነሱትን ችግሮች ለመፍታት መንግስት የተከተለው መንገድ አሳስቦኛል አለ።