No media source currently available
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ የቀድሞ አመራር አባል ሃብታሙ አያሌውና ሌሎች ተከሣሾች ጠበቃና አቃቤ ሕግ ሊያደርጉት የነበረው ክርክር ለሌላ ቀን ተቀጥሯል፡፡