No media source currently available
የሩዋንዳው ፕሬዚደንት ፖል ካጋሜ በቀጣዩ እአአ 2017 ለ3ኛ ጊዜ ሊመረጡ ይችሉ እንደሆን ለመወሰን፣ በቀጣዩ ሳምንት የህገ-መንግሥታዊ ማሻሻያ ድምፅ አሰጣጥ እንደሚካሄድ ተገለጸ።