በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓለም የጤና ድርጅት ለድርቁ የአስቸኳይ ጊዜ ምላሽ ቡድን መደበ


የዓለም የጤና ድርጅት ለድርቁ የአስቸኳይ ጊዜ ምላሽ ቡድን መደበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:28 0:00

የዓለም የጤና ድርጅት (WHO) በአስርተ-አመታትት ውስጥ ባልተየ መልኩ የከፋ ድርቅ ለደረሰባት ኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ ምላሽ ቡድን መድቧል። የምግብ ዋስትና ያለመኖሩ ጉዳይ ተባብሶ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን አደጋ ላይ ሊጥል ይችላል ሲልም አስጠንቅቋል። የእንግሊዘኛው ክፍል ባልደረባችን ጆ ዲካፑአ ያጠናቀረውን ዘገባ አዳነች ፍሰሀየ ታቀርበዋለች።

XS
SM
MD
LG