በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አዲስ ጥናት፡- “አይስስ በአሜሪካ ከትዊተር ልውውጥ እስከ ራቃ”


አዲስ ጥናት፡- “አይስስ በአሜሪካ ከትዊተር ልውውጥ እስከ ራቃ”
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:37 0:00

“አይስስ በአሜሪካ ከትዊተር ልውውጥ እስከ ራካ” ወይም “ISIS in America: From Retweets to Raqqa”በሚል ርእስ የወጣው የጆርጅ ዋሽንግተን ዩኒቨርሲት ፕሮግራም ጥናት አሜሪካ ውስጥ ስላሉት የሱኒ እስላም የሆነውን ጽንፈኛ ቡድን ስለሚደግፉት አነስተኛ ቁጥር ስላላቸው ሆኖም ፈጣን ተግባር ስለሚያከናውኑት አሜሪካውያን ወይም ደግሞ በአሜሪካ ስለሚኖሩት ግለሰቦች ግንዛቤ ለማግኘት ነው።

XS
SM
MD
LG