በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ካሊፎርኒያ ሳን በርናርዲኖ ተኩስ ከፍተው አስራ አራት ሰው የገደሉት አጥቂዎች ማንነት ታወቀ


ካሊፎርኒያ ሳን በርናርዲኖ ተኩስ ከፍተው አስራ አራት ሰው የገደሉት አጥቂዎች ማንነት ታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:08 0:00

ትናንት ረቡዕ ዩናይትድ ስቴትስ ካሊፎርኒያ ክፍለ ሀገር San Brnardino ከተማ በኣንድ የማህበራዊ እገልግሎት ማዕከል ተኩስ ከፍተው ኣስራ ኣራት ሰዎች በመግደል የተጠረጠሩትን ሁለት ሰዎች ማንነት የከተማዋ ባለስልጣናት ኣረጋግጠዋል። በጥቃቱ ሌሎች ኣስራ ሰባት ሰዎች ቆስለዋል። የቪኦኤው Richard Green በዚህ የኣውሮፓውያን ዓመት በዩናይትድ ስቴትስ እንዲህ ያለው የጅምላ ጥቃት ሲደርስ 355ኛ ጊዜ መሆኑን ገልጾ ያጠናቀረውን ቆንጂት ታዬ ታቀርባለች።

XS
SM
MD
LG