በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኤርትራ ከሕዝቧ እየተራቆተች ነው


ኤርትራ ከሕዝቧ እየተራቆተች ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:11 0:00

የዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተከራካሪ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል (Amnesty International) ባወጣው መግለጫ ኤርትራ ከሕዝቧ እየተራቆተች መሆንዋን ገልጿል። ክሌር በስተን (Claire Beston )በዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል የኤርትራ ጉዳዮችን ያጠናሉ። የኤርትራን ስደተኞች አስመልክቶ በቅርቡ ኬንያ ወስት ከፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ጋዜጠኛ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንዲህ ብለዋል።

XS
SM
MD
LG